Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ጥበብ 15:7 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)7 ሸክላ ሠሪው ለስላሳውን አፈር ለውሶ፥ ቀርጾና ደክሞ እኛ የምንገለገልባቸውን ቁሳቁሶች ይሠራል፤ ለከበረ ዓላማ የሚውለውን ዕቃ ለረከሰውም ቢሆን እንዲሁ የሚሠራው ከዚያው ጭቃ ነው። ከሁለቱ ግልጋሎቶች የትኛው ለየትኛው እንደሚውልም የሚወስነው እርሱ ነው። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)7 ሸክላ ሠሪ ለስላሳ አፈርን በለወሰ ጊዜ ከእኛ ለእያንዳንዱ ሁሉ ሊያገለግል የሚገባውን የተለያየ ሥራን ይሠራል፥ ነገር ግን ከዚያው ጭቃ ለንጹሕ ሥራ አገልግሎት ዕቃዎችን ይሠራል፥ እንደዚሁም ለሌሎች ሥራዎች በእነዚህ አምሳል ይሠራል፤ የእነዚህም ሁሉ ተግባር ለተለያየ መፍቅድ ነው፥ ነገር ግን ይህ ወይም ያ ለምን ጥቅም እንደሚውል ፈራጁ ዳኛ ሸክላ ሠሪው ነው። Ver Capítulo |