Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ጥበብ 15:6 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)6 የሚሠሯቸው የሚወዷቸውና የሚያመልኳቸውም ክፋትን የሚወድዱ ናቸው። እንደዚህም የሚያደርጉ በእነርሱ ላይ ተስፋ ያደርጋሉ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)6 እነርሱን የሚሠሩ፥ እነርሱን የሚሹ፥ እነርሱንም የሚያመልኩ፥ የክፋት ወዳጆችና እንደነዚህ ላሉ ፍሬቢስ ተስፋዎች የተገቡ ናቸው። Ver Capítulo |