Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ጥበብ 15:5 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)5 የእነዚህም መልካቸው እነርሱን ወደ መመኘት ይመጣ ዘንድ አላዋቂን ሰው ይስበዋል፤ ነፍስና መንቀሳቀስ የሌለው ምውት ጣዖትንም ያስወድደዋል። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)5 ሞኞችን በሚያማልሉ ግዑዝና ትንፋሽ አልባ ምስሎችም አልተታለልንም። Ver Capítulo |