ከተሳልቆው ተግሣጽ ያልተማሩ ግን የእግዚአብሔርን ታላቅ ፍርድ በቶሎ ይቀበላሉ።
በቍጣው ተግሣጽ ካልተመለሱ የጻድቅ እግዚአብሔር የፍርዱን እንጀራ ይቅመሱ፤ እነርሱ ባገኛቸው መከራ አንጐራጕረዋልና፥ ቸልም ብለዋልና።