Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ጥበብ 12:27 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)27 እነርሱን ያሰቃያቸው፥ አቤቱታቸውን ያቀረቡባቸው፥ አምላኮቻቸው ያደረጉአቸው እነኛው ፍጡራን፥ የቀጧቸውም እነርሱ መሆናቸውን በእውነተኛው ብርሃናቸው ተመልክተዋል፤ እስከ አሁን ድረስ አናውቅህም ያሉትን ጌታ እውነተኛው አምላክ እንደሆነ አወቁ፤ የመጨረሻውም ቅጣት በእነርሱ ላይ ወደቀ። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)27 አማልክት እንደ ሆኑ ባሰቧቸው በእነዚህ በጣዖታቱ በተፈረደባቸው ጊዜ ቀድሞ የካዱትን ያውቁታል፥ ጻድቅ አምላክ እንደ ሆነም ያውቁታል፤ ስለዚህም ፍጹም የፍርድ ቅጣት ደረሰባቸው። Ver Capítulo |