Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ጥበብ 13:1 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)1 እግዚአብሔርን የማያውቁ ሁሉ፥ በእውነት በባሕርያቸው ከንቱ ናቸው፤ ከሚታዩት መልካም ነገሮች፥ እርሱ የሆነውን ወደ ማወቅ አልደረሱም፤ አልያም የእጁን ሥራዎች በመመልከት፥ ሠሪውን ማስተዋል አልቻሉም። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)1 እግዚአብሔርን የማወቅ ጕድለት በልቡናቸው ያለባቸው ሰዎች ሁሉ በእውነት ከንቱ ናቸውና፥ በሚታዩ መልካም ነገሮች ያለውን ያውቁ ዘንድ ተሳናቸው፥ ሥራውንም እያዩ ሠሪውን አላወቁትም። Ver Capítulo |