Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ጥበብ 13:2 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)2 ነገር ግን እሳት፥ ነፋስ ወይም ፈጣን አየር፥ ከዋክብት፥ ማዕበል ወይም የሰማይ ብርሃናትን ዓለምን ያስተዳድራሉ ብለው እንደ አማልክት ያመልኳቸው ነበር። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)2 ነገር ግን እሳትንና ፈጥኖ የሚነፍሰውን ነፋስ፥ ወይም የከዋክብትን ዙረት፥ ወይም የውኃውን ሞገድ፥ ወይም የሰማይ ብርሃናትን ዓለሙን የሚያስተዳድሩ አማልክት አስመሰሏቸው። Ver Capítulo |