La Biblia Online

Anuncios


Toda la Biblia A.T. N.T.




መጽሐፈ ጥበብ 12:12 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

ያደረግኸው ምንድነው? በማለት ሊጠይቅህ የሚደፍር፥ ፍርድህንም የሚቃወም የለምና። የፈጠርኻቸውን ሕዝቦች ብትደመስስ ከሳሽህ ከቶ ማነው? ክፉዎችን በመደገፍ አንተን የማጋፈጥ ይኖራልን?

Ver Capítulo

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

“ምን አደ​ረ​ግህ?” የሚ​ልህ ማን ነው? ፍር​ድ​ህ​ንስ የሚ​ቃ​ወ​መው ማን ነው? ወይስ የሚ​ከ​ስህ ማን ነው? አንተ የፈ​ጠ​ር​ኻ​ቸው አሕ​ዛ​ብስ ስለ ጠፉ የሚ​መ​ራ​መ​ርህ ማን ነው? ስለ በደ​ለ​ኞች ሰዎ​ችም ለመ​ከ​ራ​ከር ወደ አንተ የሚ​ደ​ርስ ዳኛ ማን ነው?

Ver Capítulo



መጽሐፈ ጥበብ 12:12
0 Referencias Cruzadas