Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ጥበብ 12:11 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)11 ከመጀመሪያው የተረገሙ ዘሮች መሆናቸው ሐሳባቸውን እንደማይሽሩ ብትገነዘብም፥ ፍርድህን ቀስ በቀስ በማሳየት ይጸጸቱ ዘንድ እድል ሰጥተሃቸዋል፤ ስለ ኃጢአታቸው ያልቀጣሃቸው ማንንም ፈርተህ አልነበረም። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)11 ከጥንት ጀምሮ የተረገሙ ዘሮች ናቸውና፥ በበደሉበት በደል ዕድሜን የምትሰጣቸው ማንንም አፍረህ አይደለም። Ver Capítulo |