Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ጥበብ 12:12 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)12 ያደረግኸው ምንድነው? በማለት ሊጠይቅህ የሚደፍር፥ ፍርድህንም የሚቃወም የለምና። የፈጠርኻቸውን ሕዝቦች ብትደመስስ ከሳሽህ ከቶ ማነው? ክፉዎችን በመደገፍ አንተን የማጋፈጥ ይኖራልን? Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)12 “ምን አደረግህ?” የሚልህ ማን ነው? ፍርድህንስ የሚቃወመው ማን ነው? ወይስ የሚከስህ ማን ነው? አንተ የፈጠርኻቸው አሕዛብስ ስለ ጠፉ የሚመራመርህ ማን ነው? ስለ በደለኞች ሰዎችም ለመከራከር ወደ አንተ የሚደርስ ዳኛ ማን ነው? Ver Capítulo |