La Biblia Online

Anuncios


Toda la Biblia A.T. N.T.




መጽሐፈ ሲራክ 44:21 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

እግዚአብሔርም በዘሩ አማካኝነት ሕዝቦችን ሊባርክ፥ እንደ ምድር ትቢያ ሊያበዛው፥ ዘሮቹን እንደ ከዋክብት ከፍ ከፍ ሊያደርግ፥ ምድርን ሊሰጣቸው፥ ከአንዱ ባሕር ወደ ሌላው፥ ከወንዙም እስከ ምድር ዳርቻዎች ሊያወርሳቸው ማለለት።

Ver Capítulo

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

ስለ​ዚ​ህም አሕ​ዛብ በዘሩ ይባ​ረኩ ዘንድ፥ እንደ ባሕር አሸ​ዋም ያበ​ዛ​ቸው ዘንድ፥ ዘሩም እንደ ሰማይ ከዋ​ክ​ብት ይበዙ ዘንድ፥ ከባ​ሕር እስከ ባሕ​ርም ድረስ ያወ​ር​ሳ​ቸው ዘንድ፥ ከወ​ን​ዞ​ችም እስከ ምድር ዳርቻ ድረስ ያወ​ር​ሳ​ቸው ዘንድ ቃል ኪዳ​ንን አጸ​ና​ለት፥

Ver Capítulo



መጽሐፈ ሲራክ 44:21
0 Referencias Cruzadas