Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ሲራክ 44:20 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)20 የልዑል እግዚአብሔርን ሕጐች ጠብቋል፤ ከእርሱም ጋር ቃል ገብቷል። ቃል ኪዳኑን በሥጋው አረጋገጠ፤ በመከራም ጊዜ ታማኝነቱን አስመሰከረ። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)20 እግዚአብሔርም በሰውነቱ ቃል ኪዳንን አጸናለት። በፈተነውም ጊዜ የታመነ ሆኖ ተገኘ። Ver Capítulo |