Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ሲራክ 44:19 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)19 ታላቁ የሕዝቦች አባት አብርሃም በክብር የሚስተካከለው ከቶ አልነበረም። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)19 የአሕዛብ ሁሉ አባት አብርሃም ታላቅ ነው፤ የልዑልን ሕግ የጠበቀ፥ ከእርሱም ጋር ቃል ኪዳን ያደረገ፥ በክብር እርሱን የሚመስል አልተገኘም። Ver Capítulo |