Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ሲራክ 44:21 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)21 ስለዚህም አሕዛብ በዘሩ ይባረኩ ዘንድ፥ እንደ ባሕር አሸዋም ያበዛቸው ዘንድ፥ ዘሩም እንደ ሰማይ ከዋክብት ይበዙ ዘንድ፥ ከባሕር እስከ ባሕርም ድረስ ያወርሳቸው ዘንድ፥ ከወንዞችም እስከ ምድር ዳርቻ ድረስ ያወርሳቸው ዘንድ ቃል ኪዳንን አጸናለት፥ Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)21 እግዚአብሔርም በዘሩ አማካኝነት ሕዝቦችን ሊባርክ፥ እንደ ምድር ትቢያ ሊያበዛው፥ ዘሮቹን እንደ ከዋክብት ከፍ ከፍ ሊያደርግ፥ ምድርን ሊሰጣቸው፥ ከአንዱ ባሕር ወደ ሌላው፥ ከወንዙም እስከ ምድር ዳርቻዎች ሊያወርሳቸው ማለለት። Ver Capítulo |