ራእይ 21:26 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ) የአሕዛብንም ግርማና ክብር ወደ እርሷ ያመጣሉ። አዲሱ መደበኛ ትርጒም የሕዝቦች ግርማና ክብር ወደ እርሷ ይገባል። አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም የመንግሥታት ገናናነትና ክብር ወደ እርስዋ ይገባሉ፤ የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) የአሕዛብንም ግርማና ክብር ወደ እርስዋ ያመጣሉ። መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) የአሕዛብንም ግርማና ክብር ወደ እርስዋ ያመጣሉ። |
ነገሥታትም አሳዳጊ አባቶችሽ ይሆናሉ፥ እቴጌዎቻቸውም ሞግዝቶችሽ ይሆናሉ፤ ግንባራቸውንም ወደ ምድር ዝቅ አድርገው ይሰግዱልሻል፥ የእግርሽንም ትቢያ ይልሳሉ፤ እኔም ጌታ እንደሆንኩ ታውቂያለሽ፤ እኔንም በመተማመን የሚጠባበቁ አያፍሩም።