La Biblia Online

Anuncios


Toda la Biblia A.T. N.T.




ዘኍል 33:45 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

በዒዬዓባሪም ተጉዘው በዲቦንጋድ ሰፈሩ።

Ver Capítulo

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

ከጋይም ተነሥተው በዲቦንጋድ ሰፈሩ።

Ver Capítulo

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

ከዓባሪም ተነሥተው በመጓዝ በዲቦንጋድ ሰፈሩ፤

Ver Capítulo

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

ከጋ​ይም ተጕ​ዘው በዲ​ቦ​ን​ጋድ ሰፈሩ።

Ver Capítulo

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

ከጋይም ተጕዘው በዲቦንጋድ ሰፈሩ።

Ver Capítulo



ዘኍል 33:45
6 Referencias Cruzadas  

ከዚያም ተጉዘው በዘሬድ ሸለቆ ሰፈሩ።


በበትረ መንግሥት በከዘራቸውም የሕዝብ አዛውንቶች የቈፈሩት፥ አለቆችም የማሱት ጉድጓድ። እነርሱም ከምድረ በዳም ወደ መቴና ተጓዙ፤


የጋድም ልጆች ዲቦንን፥ አጣሮትን፥ አሮዔርን ሠሩ፤


ከአቦትም ተጉዘው በሞዓብ ዳርቻ ባለው በዒዬዓባሪም ሰፈሩ።


ከዲቦንጋድም ተጉዘው በዓልሞንዲብላታይም ሰፈሩ።


በኣላ፥ ዒዪም፥ ዓጼም፥