ከዮጥባታም ተጉዘው በዔብሮና ሰፈሩ።
ከዮጥባታ ተነሥተው በዔብሮና ሰፈሩ።
ከዮጥባታ ተነሥተው በመጓዝ በዓብሮና ሰፈሩ።
ከአጤቤትም ተጕዘው በኤብሮና ሰፈሩ።
ከዮጥባታም ተጕዘው በዔብሮና ሰፈሩ።
ከሖርሃጊድጋድም ተጉዘው በዮጥባታ ሰፈሩ።
ከዔብሮናም ተጉዘው በዔጽዮንጋብር ሰፈሩ።
ከዚያም ወደ ጉድጎዳ ተጓዙ፥ ከጉድጎዳም ወደ ውኃ ፈሳሾች ምድር ወደ ዮጥባታ ተጓዙ።