La Biblia Online

Anuncios


Toda la Biblia A.T. N.T.




ዘኍል 33:30 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

ከሐሽሞናም ተጉዘው በሞሴሮት ሰፈሩ።

Ver Capítulo

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

ከሐሽሞና ተነሥተው በምሴሮት ሰፈሩ።

Ver Capítulo

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

ከሐሽሞና ተነሥተው በመጓዝ በሞሴሮት ሰፈሩ።

Ver Capítulo

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

ከኤ​ሴ​ም​ናም ተጕ​ዘው በመ​ሱ​ሩት ሰፈሩ።

Ver Capítulo

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

ከሐሽሞናም ተጕዘው በሞሴሮት ሰፈሩ።

Ver Capítulo



ዘኍል 33:30
5 Referencias Cruzadas  

ሙሴም አሮን የለበሰውን ልብስ አወለቀ፥ ልጁንም አልዓዛርን አለበሰው፤ አሮንም በዚያ በተራራው ራስ ላይ ሞተ፤ ሙሴና አልዓዛርም ከተራራው ወረዱ።


ከሚትቃም ተጉዘው በሐሽሞና ሰፈሩ።


ከሞሴሮትም ተጉዘው በብኔያዕቃን ሰፈሩ።


ወንድምህ አሮን በሖር ተራራ ላይ እንደ ሞተና ወደ ወገኖቹ እንደ ተሰበሰበ ሁሉ፥ አንተም በወጣህበት በዚያ ተራራ ላይ ሙት፥ ወደ ወገኖችህም ተሰብሰብ።