La Biblia Online

Anuncios


Toda la Biblia A.T. N.T.




ዘኍል 26:49 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

ከዬጽር የዬጽራውያን ወገን፥ ከሺሌም የሺሌማውያን ወገን።

Ver Capítulo

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

በዬጽር የዬጽራውያን ጐሣ፤ በሺሌም በኩል፣ የሺሌማውያን ጐሣ።

Ver Capítulo

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

ዬጽር፥ ሺሌምና የእነርሱ ተወላጆች ናቸው።

Ver Capítulo

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

ከየ​ሴር የየ​ሴ​ራ​ው​ያን ወገን፥ ከሴ​ሌም የሴ​ሌ​ማ​ው​ያን ወገን።

Ver Capítulo

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

ከዬጽር የዬጽራውያን ወገን፥ ከሺሌም የሺሌማውያን ወገን።

Ver Capítulo



ዘኍል 26:49
2 Referencias Cruzadas  

የንፍታሌም ልጆች፦ ያሕጽኤል፥ ጉኒ፥ ዬጼርና ሺሌም ናቸው።


የንፍታሌም ልጆች፥ ያሕጽኤል፥ ጉኒ፥ ዬጽር፥ ሺሌም ነበሩ፤ እነርሱም ከባላ የዘር ሐጋቸው ይመዘዛል።