የያዕላ ልጆች፥ የዳርቆን ልጆች፥ የጊዴል ልጆች፥
የየዕላ፣ የደርቆን፣ የጌዴል ዘሮች፣
የየዕላ ልጆች፥ የደርቆን ልጆች፥ የጌዴል ልጆች፤
የየዕላ ልጆች፥ የደርቆን ልጆች፥ የጌዴል ልጆች፥
የሰሎሞን አገልጋዮች ልጆች፤ የሶጣይ ልጆች፥ የሶፌሬት ልጆች፥ የፕሪዳ ልጆች፥
የሽፋጥያ ልጆች፥ የሐጢል ልጆች፥ የፖኬሬት ሃፅባይም ልጆች፥ የአሞን ልጆች።