የሐናን ልጆች፥ የጊዴል ልጆች፥ የጋሐር ልጆች፥
የሐናን፣ የጌዴል፣ የጋሐር ዘሮች፣
የሐናን ልጆች፥ የጌዴል ልጆች፥ የጋኤር ልጆች፤
የአጋባ ልጆች፥ የሰምላይ ልጆች፥ የሐናን ልጆች፥ የጌዴል ልጆች፥ የጋሐር ልጆች፥
የጊድል ልጆች፥ የጋሐር ልጆች፥ የርአያ ልጆች፥
የልባና ልጆች፥ የሐጋባ ልጆች፥ የሻልማይ ልጆች፥
የረአያ ልጆች፥ የረጺን ልጆች፥ የነቆዳ ልጆች፥