ነህምያ 12:11 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ) ዮያዳዕ ዮናታንን ወለደ፥ ዮናታን ያዱዓን ወለደ። አዲሱ መደበኛ ትርጒም ዮአዳ ዮናታንን ወለደ፤ ዮናታንም ያዱአን ወለደ። አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም ዮያዳዕ ዮናታንን ወለደ፤ ዮናታን ያዱዓን ወለደ። የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) ዮሐዳም ዮናታንን ወለደ፤ ዮናታንም ይዱዕን ወለደ። መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) ዮአዳም ዮናታንን ወለደ፥ ዮናታንም ያዱአን ወለደ። |
ከሌዋውያኑም በኤልያሺብ፥ ዮያዳዕ፥ ዮሐናን፥ ያዱዓ ዘመን የአባቶች መሪዎችና ካህናቱ በፋርሳዊው በዳርዮስ ዘመነ መንግሥት ተመዝግበው ነበር።