እነርሱም እንደገና፥ “ስቀለው” እያሉ ጮኹ።
እነርሱም እንደ ገና፣ “ስቀለው!” እያሉ ጮኹ።
እነርሱም “ስቀለው!” እያሉ እንደገና ጮኹ።
እነርሱም ዳግመኛ “ስቀለው!” እያሉ ጮኹ።
እነርሱም ዳግመኛ፦ ስቀለው እያሉ ጮኹ።
ጲላጦስም እንደገና፥ “እንግዲያው የአይሁድ ንጉሥ የምትሉትን ምን እንዳደርገው ትፈልጋላችሁ?” አላቸው።
ጲላጦስም፥ “ለምን? ምን የፈጸመው ወንጀል አለ?” አላቸው። እነርሱ ግን፥ “ስቀለው” እያሉ የባሰ ጮኹ።
ነገር ግን እነርሱ “ስቀለው! ስቀለው!” እያሉ ይጮኹ ነበር።
ለሞትም የሚያደርስ ምክንያት አንድ ስንኳ ባያገኙበት፥ ይገድለው ዘንድ ጲላጦስን ለመኑት፤