ሰቈቃወ 3:23 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ) ማለዳ ማለዳ አዲስ ነው፥ ታማኝነትህ ብዙ ነው። አዲሱ መደበኛ ትርጒም ማለዳ ማለዳ አዲስ ነው፤ ታማኝነትህም ብዙ ነው። አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም እነርሱ በየማለዳው ይታደሳሉ፤ ስለዚህ የአንተ ታማኝነት ታላቅ ነው። የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) ማለዳ ማለዳ አዲስ ነው፤ ታማኝነትህ ብዙ ነው። መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) ማለዳ ማለዳ አዲስ ነው፥ ታማኝነትህ ብዙ ነው። |
በውስጧ ያለው ጌታ ጻድቅ ነው፥ ስሕተት አያደርግም፥ ማለዳ ማለዳ ፍርዱን ለብርሃን ይሰጣል፥ አያቋርጥምም፤ ዓመፀኛው ግን እፍረትን አያውቅም።
ይሄውም እግዚአብሔር ሊዋሽ በማይቻል በሁለት በማይለወጥ ነገር፥ በፊታችን ያለውን ተስፋ ለመያዝ ለሸሸን ለእኛ ብርቱ መጽናናት እንዲሆንልን ነው።