ነገር ግን ሁሉን የሚችል ጌታ ሴት እጅ አስቆማቸው።
አሦራውያን በመስዕ በኩል ከተራራው ወጡ፤ ከብዙ ሠራዊቶቻቸውም ጋር ወጡ፤ በብዛታቸውም ፈሳሹን ዘጉ። ፈረሶቻቸውም ኰረብታውን ሸፈኑት።