Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ዮዲት 16:6 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)6 ኃያላቸው በጐልማሶች እጅ አልወደቀም፤ የቲታንስ ልጆችም አልመቱትም፤ ረጃጅም ግዙፎችም አላጠቁትም፤ የሜራሪ ልጅ ዮዲት ግን በውበቷ ሽባ አደረገችው። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)6 አውራጃችንን በእሳት ያቃጥሉ ዘንድ፥ ጐልማሶቻችንንም በጦር ይገድሉ ዘንድ፥ ሕፃኖቻችንንም በምድር ላይ ይፈጠፍጡ ዘንድ፥ ወንዶች ልጆቻችንንና ቆነጃጅቶቻችንን ይማርኩ ዘንድ አዝዘው ነበር። Ver Capítulo |