ነገር ግን ዮዲት ብቻዋን ከሆሎፎርኒስ ጋር በድንኳኑ ቀረች፥ እርሱ በወይን በጣም ሰክሮ በአልጋው ላይ ተኝቶ ነበር።
ዮዲትም ብቻዋን በድንኳን ውስጥ ከሆሎፎርኒስ ጋር ቀረች፤ እርሱ ግን አብዝቶ ወይን ስለጠጣ ሰክሮ በአልጋው ላይ ተኝቶ ነበር።