Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ዮዲት 13:3 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)3 ዮዲት አገልጋይዋን ሌላ ጊዜ እንደምታደርገው እስክትወጣ ድረስ ከመኝታ ቤቱ ውጭ ቆማ እንድትጠብቃት ነገረቻት፤ ለጸሎቷ እንደምትወጣ ነግራታለችና፤ ለባጎስም ይህንኑ ነገረችው። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)3 ዮዲትም አገልጋይዋን ወደ ውጭ ወጥታ በማደሪያዋ ትቆም ዘንድ አዘዘቻት፤ “ወደምጸልይበት እወጣለሁ” ብላታለችና እንደ ወትሮው በምትመጣበት ጊዜ ትጠብቃት ዘንድ አዘዘቻት፤ ለባግዋም እንደዚሁ ነገረችው። Ver Capítulo |