Biblia Todo Logo
La Biblia Online
- Anuncios -




Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa

መጽሐፈ ዮዲት 13:4 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

4 ሁሉም ከፊትዋ ወጡ፥ ከትንሽ እስከ ትልቅ ማንም በመኝታ ቤቱ የቀረ አልነበረም። ዮዲት በአልጋው አጠገብ ቆመች፥ በልቧም እንዲህ አለች፦ “የኃይል ሁሉ አምላክ ጌታ ሆይ ስለ ኢየሩሳሌም ክብር በዚች ሰዓት በእጄ የማደርገውን ስራ ተመልከት።

Ver Capítulo Copiar

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

4 ሁሉም ከእ​ር​ስዋ ዘንድ ወጡ፤ ታና​ሽም፥ ታላ​ቅም ቢሆን በእ​ል​ፍኙ የቀረ አል​ነ​በ​ረም። ዮዲ​ትም ተነ​ሥታ በመ​ኝ​ታው አጠ​ገብ ቆመች። በል​ቧም፥ “የኀ​ይል ሁሉ አም​ላክ አቤቱ፥ ይህን ነገር እይ፤ ኢየ​ሩ​ሳ​ሌም ከፍ ከፍ ትል ዘንድ በዚች ሰዓት በእኔ እጅ ኀይ​ል​ህን አድ​ርግ።

Ver Capítulo Copiar




መጽሐፈ ዮዲት 13:4
0 Referencias Cruzadas  

Síguenos en:

Anuncios


Anuncios


¡Síguenos en WhatsApp! Síguenos