Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ዮዲት 13:2 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)2 ዮዲትም ብቻዋን በድንኳን ውስጥ ከሆሎፎርኒስ ጋር ቀረች፤ እርሱ ግን አብዝቶ ወይን ስለጠጣ ሰክሮ በአልጋው ላይ ተኝቶ ነበር። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)2 ነገር ግን ዮዲት ብቻዋን ከሆሎፎርኒስ ጋር በድንኳኑ ቀረች፥ እርሱ በወይን በጣም ሰክሮ በአልጋው ላይ ተኝቶ ነበር። Ver Capítulo |