በሄድሁበት መንገድ በጠበቀኝ በሕያው ጌታ እምላለሁ፥ ለገዛ ጥፋቱ ያማለለው ውበቴ ነበር፤ እኔን የሚሳድፍና የሚያሳፍር ኃጢአት ግን ከእኔ ጋር አልሠራም።”
እንዲሞት በመልኬ አስተው ዘንድ በሄድሁበት ጎዳና የጠበቀኝ፥ በእኔም ኀጢአትንና በደልን፥ መዋረድንም ያላደረገ እግዚአብሔር ሕያው ነው” አለቻቸው።