La Biblia Online

Anuncios


Toda la Biblia A.T. N.T.




መጽሐፈ ዮዲት 13:14 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

እርሷም በታላቅ ድምፅ “እግዚአብሔርን አመስግኑት፥ አመስግኑት፥ ምሕረቱን ከእስራኤል ቤት ያላረቀ፥ ነገር ግን ዛሬ በዚህች ሌሊት ጠላቶቻችንን በእኔ እጅ ያጠፋ እግዚአብሔርን አመስግኑ” አለቻቸው።

Ver Capítulo

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

“ጠላ​ቶ​ቻ​ች​ንን በዚች ሌሊት በእጄ አጠ​ፋ​ቸው እንጂ ምሕ​ረ​ቱ​ንና ይቅ​ር​ታ​ውን ከእ​ስ​ራ​ኤል አላ​ራ​ቀ​ምና በታ​ላቅ ቃል እግ​ዚ​አ​ብ​ሔ​ርን አመ​ስ​ግ​ኑት፤ አመ​ስ​ግ​ኑት። እግ​ዚ​አ​ብ​ሔ​ር​ንም አመ​ስ​ግ​ኑት” አለ​ቻ​ቸው።

Ver Capítulo



መጽሐፈ ዮዲት 13:14
0 Referencias Cruzadas