ዮዲትም “ጌታዬን እምቢ እለው ዘንድ እኔ ማን ነኝ? ለዓይኑ ደስ የሚያሰኘውን ሁሉ ፈጥኜ አደርጋለሁ፤ እስከ ዕለተ ሞቴ ድረስ ይህ ለእኔ ደስታ ነው።” አለችው።
ዮዲትም አለችው፥ “ጌታዬን እንቢ እለው ዘንድ እኔ ማን ነኝ? ወገኔስ ማን ነው? የወደድኸውን ሁሉ በፊትህ ፈጥኜ አደርጋለሁ፤ እስክሞትም ድረስ ለእኔ ደስታ ይሆንልኛል፤”