Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ዮዲት 12:13 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)13 ባጎስም ከሆሎፎርኒስ ፊት ወጥቶ ወደ እርሷ ገባ፤ እንዲህም አላት፦ “ወደ ጌታዬ ለመምጣት፥ በፊቱም ለመከበር፥ ከእኛ ጋር ወይን ለመጠጣት፥ ዛሬ በናቡከደነፆር ቤት ከሚያገለግሉ የአሦር ልጆች አንዲቱ ለመሆን ይህች ቆንጆ አታመንታ።” Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)13 ባግዋም ከሆሎፎርኒስ ዘንድ ወጥቶ ወደ እርሷ ገባ፥ “መልከ መልካም የሆንሽ አንቺ ልጄ ሆይ! ወደ ጌታዬ መምጣትን እንቢ አትበዪ፤ በእርሱ ዘንድ ትከብሪያለሽ፤ ከእርሱም ጋራ ወይንን ጠጥተሽ ደስ ይልሻል፤ በናቡከደነፆር ቤት ከሚያገለግሉት ከአሦር ልጆችም እንደ አንዲቱ ትሆኛለሽ” አላት። Ver Capítulo |