Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ዮዲት 12:15 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)15 ልብስዋን ለመልበስና የሴቶች ጌጣጌጧን ሁሉ ለማድረግ ተነሣች፤ አገልጋይቷም ቀድማ ገባችና በየቀኑ ስትበላ አንጥፋ የምትቀመጥበትን ባጎስ የሰጣትን ምንጣፏን በሆሎፎርኒስ ፊት በምድር ላይ አነጠፈችላት። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)15 ተነሥታም ልብሷን ለበሰች፤ የሴቶችንም ጌጥ ሁሉ ፈጽማ አጌጠች፤ ብላቴናዋም ከእርሷ ጋራ ሄደች፤ ከባግዋ የተቀበለችውን፥ በማደሪያዋ ያነጠፈላትን፥ ምሳም ስትበላ የምትቀመጥበትን ምንጣፏን በሆሎፎርኒስ ፊት በምድር ላይ አነጠፈችላት። Ver Capítulo |