እስቲ አሁን ንገሪኝ፥ ከእነርሱ ሸሽተሽ ወደ እኛ ለምን መጣሽ? ሆኖም ወደ መዳን መጥተሻል፥ አይዞሽ፥ ዛሬና ለሁልጊዜም ትኖሪአለሽ።
አሁንም ንገሪኝ፤ ከእነርሱ ዘንድ ስለምን ነገር ኰብልለሽ ወደ እኛ መጣሽ? ነገር ግን ለሕይወትሽ መጥተሻልና በዚህ ሌሊት ለሁልጊዜም እንድትድኚ እመኝ።