Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ዮዲት 11:4 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)4 ማንም ጉዳት አያደርስብሽም፤ እንዲያውም ለጌታዬ ለንጉሥ ናቡከደነፆር ባርያዎች እንደሚደረግላቸው ለአንቺም መልካም ይደረግልሻል።” Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)4 ለንጉሡ ለጌታችን ለናቡከደነፆር አሽከሮች እንደምናደርግ ላንቺ ከምናደርገው በጎ ነገር በቀር በአንቺ ክፉ ነገር የሚያደርግ የለም።” Ver Capítulo |