እስራኤልም በሐሴቦንና በመንደሮችዋ፥ በአሮዔርና በመንደሮችዋ፥ በአርኖንም አቅራቢያ ባሉት ከተሞች ሁሉ ሦስት መቶ ዓመት ተቀምጦ በነበረበት በዚያን ጊዜ ስለምን አልወሰዳችኋቸውም?
መሳፍንት 9:22 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ) አቤሜሌክ እስራኤልን ሦስት ዓመት ከገዛ በኋላ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም አቢሜሌክ እስራኤልን ሦስት ዓመት ከገዛ በኋላ፣ አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም አቤሜሌክም በእስራኤል ላይ ሦስት ዓመት ነገሠ፤ የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) አቤሜሌክም በእስራኤል ላይ ሦስት ዓመት ገዥ ሆነ። መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) አቤሜሌክም በእስራኤል ላይ ሦስት ዓመት ነገሠ። |
እስራኤልም በሐሴቦንና በመንደሮችዋ፥ በአሮዔርና በመንደሮችዋ፥ በአርኖንም አቅራቢያ ባሉት ከተሞች ሁሉ ሦስት መቶ ዓመት ተቀምጦ በነበረበት በዚያን ጊዜ ስለምን አልወሰዳችኋቸውም?