አብርሃምም ማልዶ ተነሣ፥ እንጀራንም ወሰደ፥ የውኃ አቁማዳንም ለአጋር በትከሻዋ አሸከማት፥ ብላቴናውንም ሰጥቶ አስወጣት፥ እርሷም ሄደች በቤርሳቤህም ምድረ በዳ ተቅበዘበዘች።
ኢያሱ 15:28 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ) ሐጸርሹዓል፥ ቤርሳቤህ፥ ቢዝዮትያ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም ሐጻርሹዓል፣ ቤርሳቤህ፣ ቢዝዮትያ አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም ሐጻርሹዓል፥ ቤርሳቤህ፥ ቢዝዮትያ፥ የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) ኮላሴዎል፥ ቤርሳቤሕና መንደሮቻቸው። መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) ቤትጳሌጥ፥ ሐጸርሹዓል፥ ቤርሳቤህ፥ ቢዝዮትያ፥ |
አብርሃምም ማልዶ ተነሣ፥ እንጀራንም ወሰደ፥ የውኃ አቁማዳንም ለአጋር በትከሻዋ አሸከማት፥ ብላቴናውንም ሰጥቶ አስወጣት፥ እርሷም ሄደች በቤርሳቤህም ምድረ በዳ ተቅበዘበዘች።