ኢዮብም መለሰ፤ እግዚአብሔርንም እንዲህ አለው፦
ኢዮብም ለእግዚአብሔር እንዲህ ሲል መለሰ፤
ኢዮብም እንዲህ ሲል መለሰ፦
ኢዮብም መለሰ፥ እግዚአብሔርንም እንዲህ አለው፦
ኢዮብም መለሰ እግዚአብሔርንም እንዲህ አለው፦
ኢዮብም እንዲል ሲል ተናገረ፦
እግዚአብሔርን፦ እኔ ሳልበድል ቅጣት ተቀበልሁ፥
“በውኑ የሚከራከር ሰው ሁሉን የሚችል አምላክን መተቸት ይችላልን? ከእግዚአብሔር ጋር የሚዋቀስ እርሱ ይመልስለት።”
“እነሆ፥ እኔ ወራዳ ሰው ነኝ፥ የምመልስልህ ምንድነው? እጄን በአፌ ላይ እጭናለሁ።
ኢዮብም መለሰ፤ ጌታንም እንዲህ አለው፦
ስለዚህ ራሴን እንቃለሁ፥ በአፈርና በአመድ ላይ ተቀምጬ እጸጸታለሁ።”
ጌታም ይህንን ለኢዮብ ከተናገረ በኋላ፥ ቴማናዊውን ኤልፋዝን እንዲህ አለው፦ “እንደ አገልጋዬ እንደ ኢዮብ ቅንን ነገር ስለ እኔ አልተናገራችሁምና ቁጣዬ በአንተና በሁለቱ ባልንጀሮችህ ላይ ነድዶአል።
እንግዲህ ራሳችሁን ለእግዚአብሔር አስገዙ፤ ዲያብሎስን ተቃወሙት፤ ከእናንተም ይሸሻል።