እግዚአብሔርም ቀጠለ፤ ኢዮብንም እንዲህ አለው፦
እግዚአብሔርም ኢዮብን እንዲህ አለው፤
ቀጥሎም እግዚአብሔር ኢዮብን እንዲህ አለው፦
እግዚአብሔርም መለሰ፥ ኢዮብንም እንዲህ አለው፦
እግዚአብሔርም መለሰ ኢዮብንም እንዲህ አለው፦
እግዚአብሔርም በዐውሎ ነፋስ ውስጥ ሆኖ ለኢዮብ መለሰ፤ እንዲህም አለ፦
ጫጩቶቹም ደም ይጠጣሉ፥ በድን ባለበትም ስፍራ እርሱ በዚያ አለ።”
“በውኑ የሚከራከር ሰው ሁሉን የሚችል አምላክን መተቸት ይችላልን? ከእግዚአብሔር ጋር የሚዋቀስ እርሱ ይመልስለት።”
ጌታም በዐውሎ ነፋስ ውስጥ ሆኖ ለኢዮብ መለሰ፤ እንዲህም አለ፦