ኢዮብ 33:5 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ) ይቻልህ እንደሆነ መልስልኝ፥ የምትለውን አዘጋጅተህ በፊቴ ቁም። አዲሱ መደበኛ ትርጒም የምትችል ከሆነ መልስልኝ፤ ተዘጋጅተህም በፊቴ ቁም። አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም “የምትችል ከሆነ ለንግግሬ መልስ ስጠኝ፤ ክርክሮችህን አመቻችተህ ቆመህ ተከራከረኝ። የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) በዚህ ነገር ልትመልስልኝ ትችል እንደ ሆነ ታገሠኝ፥ እኔም እነግርሃለሁ፤ አንተም መልስልኝ። መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) ይቻልህ እንደ ሆነ መልስልኝ፥ ቃልህንም አዘጋጅተህ በፊቴ ቁም። |
ጌታም እንዲሁ አደረገ፤ በፈርዖን ቤት፥ በአገልጋዮቹም ቤቶች ውስጥ ብዙ የዝንብ መንጋ መጣ፤ በግብጽም ምድር ሁሉ ላይ፤ ከዝንቡ መንጋ የተነሣ ምድር ተበላሸች።