ኢዮብ 32:12 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)12 እንዲሁም ልብ በማድረግ ሰማኋችሁ፥ እነሆም፥ በእናንተ መካከል ኢዮብን ያስረዳ፥ ወይም ለቃሉ የመለሰ የለም። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም12 በሙሉ ልብ አደመጥኋችሁ፤ ነገር ግን ከእናንተ የኢዮብን ቃል ያስተባበለ ማንም የለም፤ ለንግግሩም አጸፋ የመለሰ አልተገኘም። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም12 በጥንቃቄ አደመጥኳችሁ፤ ሆኖም፥ ማንም ኢዮብን ለማስተባበል የቻለ የለም፤ ከእናንተም መካከል ለእርሱ ንግግር አጥጋቢ መልስ የሰጠ የለም። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)12 እንዲሁም ልብ አደረግሁ፤ እነሆም፥ ከእናንተ መካከል ኢዮብን የገሠጸ፥ ወይም ለተናገረው ቃልን የመለሰ የለም። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)12 እንዲሁም ልብ አደረግሁ፥ እነሆም፥ በእናንተ መካከል ኢዮብን ያስረዳ፥ ወይም ለቃሉ የመለሰ የለም። Ver Capítulo |