La Biblia Online

Anuncios


Toda la Biblia A.T. N.T.




ኢዮብ 3:18 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

በዚያ ግዞተኞች በአንድነት ተዘልለው ተቀምጠዋል፥ የአስጨናቂውን ድምፅ አይሰሙም።

Ver Capítulo

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

ምርኮኞች እንደ ልባቸው ይቀመጣሉ፤ ከእንግዲህም የአስጨናቂዎቻቸውን ጩኸት አይሰሙም።

Ver Capítulo

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

እስረኞች እንኳ ሰላም ያገኛሉ፤ የአሠሪዎቻቸውን የቊጣ ድምፅ ከመስማት ይድናሉ።

Ver Capítulo

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

በዚ​ያም የጥ​ንት ዘመን ሰዎች በአ​ን​ድ​ነት፥ የአ​ስ​ጨ​ና​ቂ​ውን ድምፅ አይ​ሰ​ሙም።

Ver Capítulo

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

በዚያ ግዞተኞች በአንድነት ተዘልለው ተቀምጠዋል፥ የአስጨናቂውን ድምፅ አይሰሙም።

Ver Capítulo



ኢዮብ 3:18
7 Referencias Cruzadas  

ክፉዎች በዚያ መናደዳቸውን ይተዋሉ፥ በዚያም ደካሞች ያርፋሉ።


ታናሽና ታላቅ በዚያ አሉ፥ አገልጋይም ከጌታው ነጻ ወጥቶአል።


በከተማ ውካታ ይስቃል፥ የነጂውን ጩኸት አይሰማም።


እርሱም ዘጠኝ መቶ የብረት ሠረገሎች ስለ ነበሩት እስራኤላውያንን ሃያ ዓመት እጅግ አስጨነቃቸው፤ እነርሱም ይረዳቸው ዘንድ ወደ ጌታ ጮኹ።