ኢዮብ 22:20 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ) በእውነት ጠላቶቻችን ጠፍተዋል፥ ከንብረታቸው የተረፈውንም እሳት በላች።” አዲሱ መደበኛ ትርጒም ‘በርግጥ ጠላቶቻችን ጠፍተዋል፤ ሀብታቸውም በእሳት ተበልቷል።’ አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም ‘በእርግጥ ጠላቶቻችን ጠፍተዋል፤ ንብረታቸውም ሁሉ በእሳት ጋይቶአል።’ የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) በእውነት ሀብታቸው ጠፋ፥ የቀረውንም እሳት በላች። መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) በእውነት ሀብታቸው ጠፋ፥ የቀረውንም እሳት በላች። |
እርሱም ገና ሲናገር ሌላ መጥቶ፦ “የእግዚአብሔር እሳት ከሰማይ ወደቀች፥ በጎቹንም አቃጠለች፥ ጠባቂዎችንም በላች፥ እኔም እነግርህ ዘንድ ብቻዬን አመለጥሁ” አለው።