La Biblia Online

Anuncios


Toda la Biblia A.T. N.T.




ኢዮብ 21:32 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

እርሱን ግን ለቀብር ይሸከሙታል፥ መቃብሩም ይጠበቃል።

Ver Capítulo

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

ወደ መቃብር ይወስዱታል፤ ለመቃብሩም ጠባቂ ይደረግለታል።

Ver Capítulo

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

ከሞተ በኋላም አስከሬኑን ተሸክመው ወደ መቃብርም ይወስዱታል፤ መቃብሩ ይጠበቃል፤

Ver Capítulo

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

እር​ሱን ግን ወደ መቃ​ብር ይወ​ስ​ዱ​ታል፤ በመ​ቃ​ብ​ሩም ውስጥ ይጠ​በ​ቃል።

Ver Capítulo

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

እርሱን ግን ወደ መቃብር ይሸከሙታል፥ ሰዎቹም በመቃብሩ ላይ ይጠብቃሉ።

Ver Capítulo



ኢዮብ 21:32
6 Referencias Cruzadas  

ስለ መንገዱ ፊቱ ለፊት የሚወቅሰው ማን ነው? ስለ ሠራውስ የሚቀጣው ማን ነው?


የሸለቆው ጓል ይጣፍጥለታል፥ በኋላውም ሰው ሁሉ ይከተለዋል፥ በፊቱም ቍጥር የሌለው ጉባኤ አለ።


ይህች መንገዳቸው መሰናክላቸው ናት፥ ከእነርሱም በኋላ የሚመጡ በንግግራቸው ይደሰታሉ።


ነገር ግን እንደ ሰው ትሞታላችሁ፥ ከአለቆችም እንደ አንዱ ትወድቃላችሁ።


ድኻውም ሞተ፤ መላእክትም ወደ አብርሃም እቅፍ ወሰዱት፤ ሀብታሙም ደግሞ ሞተና ተቀበረ።