ኢዮብ 21:31 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)31 ስለ መንገዱ ፊቱ ለፊት የሚወቅሰው ማን ነው? ስለ ሠራውስ የሚቀጣው ማን ነው? Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም31 ተግባሩን ፊት ለፊት የሚነግረው ማን ነው? የእጁንስ ማን ይሰጠዋል? Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም31 ክፉውን ሰው ስለ መጥፎ ጠባዩ የሚወቅሰው ማን ነው? በክፉ ሥራውስ የሚቀጣው ማን ነው? Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)31 መንገዱን በፊቱ የሚናገር ማን ነው? እርሱ የሠራውንስ የሚመልስበት ማን ነው? Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)31 መንገዱን በፊቱ የሚናገር ማን ነው? የሠራውንስ የሚመልስበት ማን ነው? Ver Capítulo |