ኢዮብ 20:1 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ) ናዕማታዊውም ሶፋር መለሰ፥ እንዲህም አለ፦ አዲሱ መደበኛ ትርጒም ናዕማታዊውም ሶፋር እንዲህ ሲል መለሰ፤ አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም ናዕማታዊው ጾፋርም እንዲህ ሲል መለሰ፦ የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) አሜናዊውም ሶፋር መለሰ፤ እንዲህም አለ፦ መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) ናዕማታዊውም ሶፋር መለሰ እንዲህም አለ፦ |
ሦስቱ የኢዮብ ወዳጆች ይህን የደረሰበትን ክፉ ነገር ሁሉ ሰምተው ከየአገራቸው መጡ፥ እነርሱም ቴማናዊው ኤልፋዝ፥ ሹሐዊው ቢልዳድ፥ ነዕማታዊው ሶፋር ነበሩ። እነርሱም ሊያዝኑለትና ሊያጽናኑት በአንድነት ወደ እርሱ ለመምጣት ተስማሙ።