ኢዮብ 15:1 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ) ቴማናዊውም ኤልፋዝ መለሰ፤ እንዲህም አለ፦ አዲሱ መደበኛ ትርጒም ቴማናዊው ኤልፋዝ እንዲህ ሲል መለሰ፤ አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም ቴማናዊው ኤሊፋዝ እንዲህ ሲል መለሰ፦ የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) ቴማናዊውም ኤልፋዝ መለሰ፥ እንዲህም አለ፦ መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) ቴማናዊውም ኤልፋዝ መለሰ እንዲህም አለ፦ |
ሦስቱ የኢዮብ ወዳጆች ይህን የደረሰበትን ክፉ ነገር ሁሉ ሰምተው ከየአገራቸው መጡ፥ እነርሱም ቴማናዊው ኤልፋዝ፥ ሹሐዊው ቢልዳድ፥ ነዕማታዊው ሶፋር ነበሩ። እነርሱም ሊያዝኑለትና ሊያጽናኑት በአንድነት ወደ እርሱ ለመምጣት ተስማሙ።
ጌታም ይህንን ለኢዮብ ከተናገረ በኋላ፥ ቴማናዊውን ኤልፋዝን እንዲህ አለው፦ “እንደ አገልጋዬ እንደ ኢዮብ ቅንን ነገር ስለ እኔ አልተናገራችሁምና ቁጣዬ በአንተና በሁለቱ ባልንጀሮችህ ላይ ነድዶአል።