ኢዮብ 1:2 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ) ሰባት ወንዶችና ሦስት ሴቶች ልጆችም ነበሩት። አዲሱ መደበኛ ትርጒም እርሱም ሰባት ወንዶችና ሦስት ሴቶች ልጆች ነበሩት። አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም ሰባት ወንዶችና ሦስት ሴቶች ልጆችም ነበሩት። የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) ሰባትም ወንዶች፥ ሦስትም ሴቶች ልጆች ነበሩት። መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) ሰባትም ወንዶች ሦስትም ሴቶች ልጆች ተወልደውለት ነበር። |
ጌታም ከፊተኛው ይልቅ የኋለኛውን ለኢዮብ ባረከ፥ ዐሥራ አራት ሺህም በጎች፥ ስድስት ሺህም ግመሎች፥ አንድ ሺህም ጥማድ በሬዎች፥ አንድ ሺህም እንስት አህዮች ነበሩት።